[Call for Manga Art Contest Participation!!!] የማንጋ የስእል ውድድር ተሳትፎ ጥሪ!!!
2026/11/20
On Sunday, November 29, 2026, as part of the events/attractions at Japan Culture Day to be held at Juventus Club, we invite you to participate in the Manga Art Drawing Contest that will take place from 9 am to 11 am on the same day.
እሁድ ኅዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም. በጁቬንቱስ ክለብ በሚካሄደው የጃፓን የባህል ቀን ዝግጅት አካል ከሆኑት መርሃ ግብሮች መካከል በዚያው ዕለት ከ ጠዋቱ 3 ሠዓት እስከ 5 ሠዓት የማንጋ የስዕል ውድድር ስለሚካሄድ በውድድሩ ላይ እንዲሳተፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
The artwork for the contest should be drawn on a single sheet of paper.
የስእል ውድድሩ በአንድ ገጽ መሳያ ወረቀት ብቻ ይሆናል፡፡
Both beginner and professional artists aged 14 and above are eligible to participate.
ከ14 አመት በላይ የሆኑ ጀማሪ እና ሙያተኛ ሰዓልያን በውድድሩ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
Please make sure to register by November 27, 2026, to take part in the competition.
በውድድሩ ላይ የመሳተፍ ፍላጎት ካለዎት እባክዎን እስከ ህዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ መመዝገብዎን ያረጋግጡ።